Duration 23:46

አስደሳች ዜና ንብረት ገላው እከ እና አብዱል ፈታ አስደሳች ሰርፕራይዝ | ETHIOPIA

11 558 watched
0
303
Published 2021/06/15

አስደሳች ዜና ንብረት ገላው እከ እና አብዱል ፈታ አስደሳች ሰርፕራይዝ! | ETHIOPIA

Category

Show more

Comments - 31
  • @
    @user-xz9yi6bc4uمنذ 3 سنوات ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለሀገርህ ለቤተሰብህ አበቃህ። እከዬ እግዚአብሔርን ረዠም ዕድሜ ከጤና ያድል 3
  • @
    @emyahmed8804منذ 3 سنوات አለህ ይጥህ እድሜና ጤነ ይስጥህ ውድ ወንድሜ ታሚሰሌትህ ያብዛልን 3
  • @
    @degitega3758منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ጨረሶ ይማር ወንድሜ መልካም ሰራ የምተሩ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ዘመናቹ ሁሉ በመልካም ያኑረው 1
  • @
    @sabrihassenhussen5719منذ 3 سنوات አላህ አፊያክን ይመልስልህ ያገዙክን ሁሉ አላህ ያግዛቸው እንዲህ ስንተባበር ነው የሚያምርብን የሚከፋፍሉንን እንድንለያይ የሚሰሩትን ልቦና ይስጣቸው ንብረት ለሰራህው መልካም ስራ አላህ ብርድርህን ይክፈልህ ተባረክ
  • @
    @user-bv9sl3qj9oمنذ 3 سنوات ምስጋና ይድረሰው ለልኡል እግዚአብሄር ለሱ ምን ይሳነዋን ምስጋና ይገባን ለድግል ማርያምልጂ ጨርሶ ይማርህ ወድሜ አይዞህ እድሜህን ይባርከው አብዱል
  • @
    @bethelehem4989منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችንንም እንኳን ለዚህ አበቃህ እንኳንም ዳንክልን ጨርሶም ይማርህ ለሰጪዎችን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን በወጣ ይተካ ፍቅር ያሸንፍል " ስውን ለመርዳት ስው መሆን በቂ ነው" ኢትዮጵያዊነት ፍቅር መተሳሰብ መረዳዳት መቻቻል ነው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ይላክልን
  • @
    @user-mk5sb5tc9gمنذ 3 سنوات እኳንአላህ አፊሀን መለሰልህ አላህምዱሊላ ሌሎቻችሁም ባወጣችሁበት ይተኳችሁ ኢርትሯኢትዩ በሰላምያኑራችሁ
  • @
    @zeynibmuhammed7605منذ 3 سنوات alhamdullah lezek labkaew mesgaena yegbaew alhamduallh
  • @
    @saronfikir5962منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እል በርታ አብድልፈታ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
  • @
    @masreshabayeh7616منذ 3 سنوات ነቅእ ድራማ ናፈቀይ መቼ ነው ግን ሚቀጥለው ? እንደነቅእ ድራማ ወቅታዊ እና ሚታዩ ችግሮችን መፍትሄውን በድራማ መልክ ሚያቀርብ ከነቅእ በላይ የለም እና ተመለሱ 1
  • @
    @meseretseifu7020منذ 3 سنوات Ekeye tebareke orthodoxe mehuone mebareke new yehine tegebare yemaderegote ye emeye orthodoxe lejoche bech nachw zere ahiymanote yemayeleyo bebezo tebareko id="hidden2" class="buttons"> zekaretyase senete melekame sesera koyeto ahuone gene weletawene eresetewe yesdebotale ....وسعت
  • @
    @maymoona2094منذ 3 سنوات አብዱል ፍታ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ ወንዲማችን እከ ተባርክ
  • @
    @saraabate2811منذ 3 سنوات አብዱል ፈታ አላህ አፊያህን ይመልስልህ ጨርሶ የአኪ ንብረት ነገላው ከልብ እናመሰግናለን መልካምነት ነራስ ነው ፈረንሳዮችን ሳላመሰግን አላልፍም 1