Duration 7:4

ጥበብ በጎዳና ላይ - ቆይታ ከዘቢብ ጌታነህ ጋር በፋና ቀለማት

81 127 watched
0
1.6 K
Published 2020/05/03

ጥበብ በጎዳና ላይ - ቆይታ ከዘቢብ ጌታነህ ጋር #በፋና ቀለማት

Category

Show more

Comments - 141
  • @
    @ethioviral9763منذ 4 سنوات አይዞክ ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለክ፤፤ ሁሉም ነገር ከፈጣሪ ጋር ይቻላል 18
  • @
    @user-wc8ej5lw4sمنذ 4 سنوات እዴ ያችን ድምፅ ብቻ ነዉ እምታሰሚን የልጁ አልተሰማኝም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በርታ ወንድሜ ሌላ ቦታ ስለሰማውት
  • @
    @user-lf7tt5ys6rمنذ 4 سنوات ሰይፉ እረድቶታል ሰይፉየ እንወድህ አለን
    የጎዳና ተዳዳሪወችን ይረዳል
    ልጆችህ ይደጉልህ ሰይፉ
    ፋናወች እግዙት ይህን ሙህርልጅ
    4
  • @
    @user-sf2wk9pb5rمنذ 4 سنوات አይዞህ ወንድሜ የኔብርቱ እግዛብሔር ታሪክህን ይቀይርልህ ከምትወዳት ፍቅርኛህ ጋር በሠላም ያገናኝህ 1
  • @
    @banchiyekdusgebrillj4371منذ 4 سنوات አይዞህ የኔ ወድም ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያደርስሀል እደው ልጅቷንም ፈጣሪ ያገናኝሀል አይዞህ 3
  • @
    @user-tj9pb4gy7oمنذ 4 سنوات ያችድምጽ ብቻውን ሚሰማዉ የሱ ምንም አይሰማም ፈጣሪያግዝክ ጀግና
  • @
    @zdokora7563منذ 4 سنوات ከሱ ይልቅ ያችድምፅነክ ጎልቶ ሚሰማው ብታስተካካሉት ጥሩ ነው 1
  • @
    @hypehv5836منذ 4 سنوات You er smart. may Lord Jesus bless you 1
  • @
    @jemilaahmed2073منذ 4 سنوات ማገዝ መርዳት እፈልጋለሁ ግን ከሀገር ውጭ ነኝ እንደት ኑው ማግኘት የምችለው በውጭ ሀገር ያለነው መፅሀፉን እንዱት ነው ማግኘት የምንችለው 14
  • @
    @frankblaecke5225منذ 4 سنوات Menal wedwest gebtesh btangagriw terwo nebr bedbe aysemame betam ykrta 1
  • @
    @usnzsayusuf8809منذ 4 سنوات Ayzohe Allah with you ,I was crying you said just Amelak help me , 3
  • @
    @mihretyirgalem7194منذ 4 سنوات ዘቢብ ፈጣሪ የልብህን መሻት ያሳከልህ፤ በተጨማሪ ደግሞ በእምነት ሆነ በትብር በእገዛ መልክ ተረድቶህ መፀሐፉን ያተመልህን እናመሰግናለን፡፡
  • @
    @yonnaszegeye1233منذ 4 سنوات ፕሮግራሙ ጥሩ ነበር ግን በደንብ አይሰማም ጥራት የለውም !! 33
  • @
    @voiceofblackpeople3322منذ 4 سنوات የልጁን አድርሻ እና ስልክ ፃፉልን እሱን ስፖንሰር መርዳት እሚፈልግ ስላሉ 3
  • @
    @khadijakhider387منذ 4 سنوات የዘበዘበ መጸሀፈህን መገኘትፈልጋለሁ አደንቅሀለወ ጎበዘ በሪታ
  • @
    @ethiopiafirst6661منذ 4 سنوات E/r yerdar kerye gezyen teru bota yaderse
  • @
    @ethiomedia7917منذ 4 سنوات We cant hear his voice, what happen to Fana tv, u guys need to give attention for voice and video quality. 1
  • @
    @selamademsung5995منذ 4 سنوات በሪታ ይሄም ቀን ያልፋል እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል በሪታ
  • @
    @talentworldwide9767منذ 4 سنوات የልጁ ድምፅ ጥራት የለውም ፋና sound adjustment የለም እንዴ 5
  • @
    @hayatyoutube8849منذ 3 سنوات የኔናት የምር እሄን ልጂ ባገኛሁት ኢትዮጵያ ስገባ ልረዳው እፈልጋለሁ የኔ ጌት ሲያሳዝን
  • @
    @ethiopiamusic5285منذ 4 سنوات ልጁን ማገዝ መልካምነት ነው ምርጥ ሰው ዘቢብ እንወድሀን ፍና ደግሞ ቀረፃችሁን አስተካክሉ ድምፅ ይረብሻል
  • @
    @abebamucheye2070منذ 4 سنوات የራሱ አካውንት ቢኖረው ትንሽ እልክለትነበር አስገባለት ነበር 8
  • @
    @user-lf7tt5ys6rمنذ 4 سنوات ስወድሽ መስቀልሽ ሲያምርብሽ እድህ ነው አርቲስቶች መስቀላችሁን ስትለብሱ በጣም ያምርባችሃል
    መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው
    የመሰቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው አይሁዶች ይጠሉታል ያመኑበት ይድኑበታል ውድ የተዋህዶ ልጆች ውብ ነሽ።
  • @
    @azeb2809منذ 4 سنوات እንዴት መርዳት ይቻላል እባካችሁ አድራሻውን ብትልኩልን ድምጽ አይስማም ምን አለ ጫማ ቤት ውስጥ ብትጠይቁት 1
  • @
    @user-er2so8vd3xمنذ 4 سنوات ማቅረባችሁ ጥሩ ነበር ግን አድራሻውን የራሱን አካውንት ብታስቀምጡልን
  • @
    @blackandproud7699منذ 4 سنوات WE CANT HEAR WHAT HE IS SAYING!
    I would love to help this guy, please contact me!!!
  • @
    @jeffbob9663منذ 4 سنوات Gobaze egzabeyar yeredake benetababare terou now teleke bota yamedarese leje now
  • @
    @nigusdebash8منذ 4 سنوات Egre mengde sayhon gezya sechina aweriew gobze leje new
  • @
    @abemedia2171منذ 4 سنوات Ehen jegena bale re,e wetat yememalakatew Hulu le redaw yegebal
  • @
    @yesheretyesheret3052منذ 4 سنوات ምድነዉ ድምፁ የልጁ አይሰማም ያፈየጋዜጠኛዋ ብቻ ነዉ የሚሰማዉ 2
  • @
    @nurkeykhalifa1023منذ 4 سنوات Nowadays until you done smthg special is when you be recognized by air or media it’s impressive, where were they before .
  • @
    @hamanotabera8474منذ 4 سنوات ኧረ ድምፅ ልታደነቁሩን ነዉ እዴ አንድ ካፌ ላይ ጠጋብላችሁ ብትቀርፁ ቤት ጠፍቶነው
  • @
    @tketelabeyene2766منذ 4 سنوات Mayigirafonuni lisu bitisachi mini chigiri alo liju yetanagaruni minimi alasamani ibakachu wode mida aqirbach xayiqu
  • @
    @webantfiker638منذ 4 سنوات በጣም አንበሳ ነህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያሰብከውን ያሳካልክ 2
  • @
    @fisshayemezgebu8858منذ 4 سنوات Yekdachbet-bota-mekina-yebzabet-selhone-leju-yemelew-aysemam
  • @
    @Lijeyassuمنذ 4 سنوات ኧረ አቻሬ አንድ ጫማ ልቀቅበት አንድ እግሩ ጫማ አፉን ከፍቶ አጉሩሱኝ እያለ ነው
  • @
    @amw3005منذ 4 سنوات አይሰማም የምንፈልገው የሱን ድምፅ ነበር ግን የሚሰማው ያንች ነው ያው አልተዋጣም