Duration 4:55

ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

6 869 412 watched
0
34.1 K
Published 2020/04/26

Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Like Mezemeran Tewodros Yoseph " Ethiopia Selamesh Yibza" © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Like Mezemeran Tewodros Yoseph. "ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት

Category

Show more

Comments - 1473
  • @
    @noninoni24024 years ago እኔ የእምነቱ ተከታይ አይደለሁም ነገር ግን አሜንንንንንንንንንንንን!!!!! ብያለሁ የ ሀገሬ ሰላም ይመለከተኛል ደጋግሜ ብሰማው ማልቀስ ግን ማቆም አልቻልኩም እግዚአብሔር ይባርክህ!! ተወዳጁ ወንድማችን ቴዎድሮስ። 1653
  • @
    @barkot71472 years ago እኔ የሀይማኖቱ ተከታይ አይደለሁም ግን ይሄ መዝሙር ልቤን ይነካል ሀገራችን የሁላችንም ናት ሰላሟ ይብዛልን 150
  • @
    @kamiloyesuf58303 years ago እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን ይሄን መዝሙር
    መስመት አይሰለችኝም ደስ ይለኛል
    9
  • @
    @zegebirealnigussie28782 years ago በገዳማቱና በበረሃው ሰላሉት አባቶቻችን ብለህ ማረን እራራልን 🙏😭 88
  • @
    @MuhamedAhmed-mc5mi11 months ago እኔግን የእምነቱ ተካፋይ ባልሆንም ወላሂ ኦርቶዶክሶች ፍቅርናችሁ ለሀገራችሁ ያላች ፍቅር ከሁሉም ይለያል የሀገራችን ሰላም ይመለስልን። ኢትዮጵያን አላህ ይጠብቃት!!!!! 128
  • @
    @idrisethiopia23792 years ago እኔግን የእምነቱ ተካፋይ ባልሆንም ወላሂ ኦርቶዶክሶች ፍቅርናችሁ ለሀገራችሁ ያላች ፍቅር ከሁሉም ይለያል የሀገራችን ሰላም ይመለስልን። 1680
  • @
    @user-lp4fz9ys4klast year ከሲኖዶስ መከፋፈል በኋላ ለማየት መጣሁ😭😭😭😭እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም።።ተዋህዶዬ ሊከፋፍልሽ የተነሳውን አውሬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይገስፅልን 113
  • @
    @mihretabaregawi50232 years ago እኔ ኤርትራዊት ነይ የሀንን መዝመር በተም ነው የምወደው እትዮጵያ እና ኤርትራ ሰላም ያብዛልን ኣሜን 🙏🙏👌💯❤💒⛪⛪⛪💒💒 349
  • @
    @tsionaychew25823 years ago ይገርማል ትንቢት ይመስል ለዚህ ዘመን የተዘመረ ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መለአክ ያሰማልን ወንድማችን 💚💛❤️ 585
  • @
    @abeekebee20057 months ago እኔ ሙስሊም ነኝ ወላሂ ይሄ መዝሙር ኦርቶዶክሶች ለኢትዮጵያ ያላቸውን ፍቅር ሰላም ያሳያል። 12
  • @
    @user-zb5id3fh1g4 years ago 🇲🇱ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ🇨🇬
    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ (2)
    አዝ
    ከሚራራልን ፍቅር ከሆነው
    ዘላቂ ሰላም ከእግዚአብሔር ነው
    />ይህን እወቂ ይህን ተረጂ
    በልብሽ ጉልበት ለርሱ ስገጂ
    አዝ
    በሰይፍ ያልቃሉ ሰይፍ የሚያነሱ
    የሚራራልን ሲፈርድ ንጉሱ
    በቀል የእርሱ ነው አይደለም ያንቺ
    በጸጋው ታጥረሽ በጸሎት በርቺ
    አዝ
    የውጣ ውረድ የጉስቁልናው
    በእግዚአብሔር ነው መከራ ማብቂያው
    ሰላም ይሁን ሲል ይሆናል ሰላም
    ያሳየሽውን ፍቅር አይረሳም
    አዝ
    ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሀገሬን
    በየሄድኩበት መጠሪያ ስሜን
    ይብቃት ሌሊቱ ይውጣላት ፀሐይ
    አሁን ይዘርጋ እጅህ ከሰማይ
    አዝ
    እንዲትፈራርስ ጠላት ሸምቋል
    ብርቱውን ጉልበት ከአፈር ደባልቋል
    ይህን ግፍ አስብ ዘንበል በልላት
    ከአንተ በስተቀር መሄጃ የላት
    ... 743
  • @
    @madesign213 years ago 🌹ይህን መዝሙር በውጭ ሀገር ሆናችሁ የምትሰሙ ሁሉ ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን 🌹
    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 🌷
    696
  • @
    @mametilahum42713 years ago አምላኬ ሆይ ከሀገር መርጠህ ኢትዮጵያዊ ከሀይማኖት መርጠህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስላረከኝ ስምህ የተመሰገነ ይሁን 157
  • @
    @yemawayishtamiru91382 years ago ማራት ኢትዮጵያውያንማራት ሀገሬን
    በየሄድኩባት መጠሪያ ስሜን
    "ዝማሬ መላእክትንያሰማልን "
    51
  • @
    @meazitlahun47094 years ago የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ የማያልቅ በረከት በቤትህ ይግባ የተዋህዶ አርበኛ ቴዲዬ💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏❤❤ዝማሬ መልእክት ያሰማልን🌍🤲🤲🤲☝️😭😭☝️🙏❤ 486
  • @
    @user-dy8zh1pr1z10 months ago ይሄን መዝሙር በሰማው ቁጥር ከጥፍሬ እስከ ፀጉሬ ነው ሚወረኝ ከምንም ከማንም በላይ አገሬ ሰላምሽ ይብዛልሽ ❤❤❤❤❤ 43
  • @
    @miheretshemalse64653 years ago በእውነቱ ይህንን መዝሙር ስሰማ በጣም ደስ የሚል ስሜት ነው ሚሰማኝ…..ፈጣሪ ሰላማችንን ይመልስልን
    ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሀገሬን
    በየሄድኩበት መጠሪያ ስሜን
    136
  • @
    @destayewondem16422 years ago ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሃገሬን በየሄድኩበት መጠሪያ ስሜን!!💚💛❤ 20
  • @
    @tube76673 years ago 😭😭😭😭😭😭😭😭😭መዝሙር ስሰማ ልቤን ያመኛል እንባይ ይፈሳል አልናፈቃችሁ የኢትዮጵያ ሰላም 162
  • @
    @user-pd3no9nt7i4 years ago አቤት።ተዋህዶ መሆን እዴት ያስዴስታን🇬🇳❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒🙏🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በግዚያብሄር ታዛ🙏❤🇬🇳🇪🇹💒💒💒💒💒💒💒💒 152
  • @
    @AmarechBelete9 months ago አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ ወንድማችኅ
  • @
    @nabindhakal75152 years ago I love this sound ❤️ I love this voice
    amazing voice 💚 Nepal 🙏
    40
  • @
    @user-tn2ke7hc8q3 years ago 🇧🇴ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 🇧🇴
    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏🇧🇴🙏🙏🙏❣️
    163
  • @
    @tamratsisay11612 years ago ኢትዮጵያን የሚጠብቃት አይተኛም አያንቀላፋም የቃልኪዳን ምድር የተስፋይቱ ምድር ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ናት ❤❤❤❤❤❤❤ 16
  • @
    @tamirattessema49922 years ago ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሐገሬን
    በየሄድኩበት መጠሪያ ሥሜን
    ይብቃት ሌሊቱ ይውጣላት ፀሐይ
    አሁን ይዘርጋ እጅህ ከሰማይ
    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ
    21
  • @
    @user-xw6or6wr9k3 years ago ስለ ቅዱሳን ብለህ የ ጭንቁን ጊዜ አሳጥርልን
    አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን በምህረትህ ጎብኛት የዘመናችን ሊቅ ና እንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘማሪያችን እድሜና ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን
    92
  • @
    @mimijoy51414 years ago ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    76
  • @
    @mesibilisumma60482 years ago ይህን መዝሙር ሳዳምጠው ልዩ ስሜት ይሰማኛል እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ጠብቅልን ሰላማችንን አብዛልን 17
  • @
    @awindowofhope50253 years ago ሁሌም ማለዳ ይህንን መዝሙር እየሰማሁ በእንባ ለሀገሬ እፀልያለሁ ...
    ኢትዮጵያን ሰላምሽ ይብዛ 😭😭😭
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ 😭😭😭
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    30
  • @
    @natnaelahmed52084 years ago በሰይፍ ያልቃሉ ሰይፍ የሚያነሱ
    የሚራራልን ሲፈርድ ንጉሱ እነደዚህ ያበዛን አምላክ ይክበር ይመስገን
    10
  • @
    @meazitlahun47094 years ago የተዋህዶ ብርቅዬ ልጅ ቴዲዬ ዝማሬ መልአክ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይጨምርልህ የኔ አባት አጥንት በሚያለመልሙ ዝማሬዎችህ ናቸው ጥንካሬ ብርታት ሰቶኝ እዚህ የኔ ወድም ዝማሬ መልእክት ያሰማልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 117
  • @
    @user-nx7wh4dv2q3 years ago የተዋህዶ ብርቅዬ ልጅ ቴዲዬ ዝማሬ መልአክ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 26
  • @
    @mekdiethio35154 years ago አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹⛪️💒💒💒
    55
  • @
    @sawirosafework43332 years ago ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሀገሬን
    በየሄድኩበት መጠሪያ ስሜን
    ይብቃት ለሊቱ ይውጣላት ፀሀይ
    አሁን ይዘርጋ እጅህ ከሰማይ::
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    14
  • @
    @Keratube1945last year ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ቴዎድሮስ፣ መቼም ቢሆን አዲስ መዝሙር ነው ቢሰሙት ቢሰሙት የማይሰለች ልብ የሚነካ ነው፣ በሰማሁት ቁጥር አይኔ እንባ ያዝላል፣ መድሀኒአለም ፍቅርና ሰላምን ይስጠን! በያላችሁበት እርሱ መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ!💚💛❤ 14
  • @
    @ayeneneshtamne12513 years ago ኢትዮጵያ🇪🇹 ሰላምሽ ይብዛ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን
    37
  • @
    @zufanmegistu5604 years ago ጌታ ይባርክህ እመብርሃን ትጠብቅህ ሁሌም መዝሙሮችህ ልብ ይነካሉ :: አሜን ሰላምዋን ይስጥልን ፈጣሪ!! 67
  • @
    @12smart8992 years ago ኢትዮ_ኤርትራ አትባሉ አንድ ነን በእምነት በባህል በሁላመናችን እግዚአብሔር ቢወድ በቅርቡ አብራን ቀይ ባህርን እንሻጋራለን ሠፊ ግዛትም ይኖራነል እንዳ አባቶቻችን።፩፪፫፬፭፮፯፰፱፲ 25
  • @
    @Abela7214 years ago ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ
    💚💛❤️
    48
  • @
    @enatmesfin4 years ago ማራት ኢትዮጵያን
    ማራት ሀገሬን በየሄድኩበት
    መጠሪያ ስሜን ይንጋላት ለሊቱ
    ይውጣላት ጸሀይ
    አሁን ይዘርጋ እጅህ ከሰማይ እግዚአብሔር የሀገሬን ትንሳኤ ያሳየኝ
    48
  • @
    @zuriashwork60303 years ago በጣም አስደናቂ ነዉ አሁን ደግሞ የበለጠ በአሁኑ ሰአት የበለጠ ወደ አምላካችን እጃችንን የምንዘረጋበት ሰአት ስለሆነ ምነዉ ዝም አላችሁ ሁላችንም በያለንበት እንጩህ ሰሚ አምላክ አለን የማይሰለች የማይደክም የማይረሳ ወገኖቸ እባካችሁ ይህ ሁሉ መከራ ከኛ ድክመት የመጣ ስለሆነ እግዚዎ እንበል ወዲያዉ መልስ ይመጣል ምነዉ ዘገየን አሁንም እንማፀነዉ እርህሩህ አምላክ አለን መሻት የኛ ፋንታ ነዉ ምናለ ለአንድ ሳምንት እግዚዎታ ከቤተ ክህነት ቢታወጅ ባህላችን ነዉ አያስነዉርም
    እንበርታ ምእመናኑም በዚህ ሁኔታ ሰይጣንን መዋጋት አለብን ይታሰብበት።
    ...
    6
  • @
    @berhanuwoldhana14863 years ago ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
    12
  • @
    @kefalikeshi10623 years ago የተዋህዶ ኣርበኛ ኑርልን ሰላምህ ብዝት ብዝትዝትትትት ይበል የኔ ጀግና። 27
  • @
    @emerald215763 years ago አሜን የእናት ሃገራችን ሰላም እጅጉን ይብዛ !!! እኛ ልጆቿ እንቅደምላት !!!! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን ቴዲ !!!!!!!!! 75
  • @
    @belget25942 years ago Those who raise sword will get persh with sword! Ethiopia continues to shine now and forever! God bless ETHIOPIA and its people 🙏 22
  • @
    @Titi-mq9df3 years ago አቤቱ አባት ሆይ እኛ ልጆችህ ብናጠፋ አንተ ቅጣን እንጂ ለክፉዎች አሳልፈህ አትስጠን። ያንተ ቅጣት ለማስተማር ስለሆነ። ሀገሬን ኢትዮጵያን ስቃይ በቃሽ በላት። አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 24
  • @
    @beetybiru24883 years ago ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ/፪/
    ለሚራራልን ፍቅር ለሆነው ዘላቂ ሰላም ከእግዚአብሔር ነው ይህንን እወቂ ይህን ተረጂ በልብሽ ጉልበት ለእርሱ ስገጂ እልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሀገራችን ሰላምን ይስጥልን ውድ ኢትዮጵያዊ በሙሉ በአንድነት ስለ ሀገራችን እንፀልን
    10
  • @
    @kefalikeshi10623 years ago እልልልልልል እስቲ ከላብቹ ሰላምን ምትፈልጉ ሰዎች ላይክ ግጩልኝ። 45
  • @
    @AGCleaves2 years ago My 83 year old father blessed me with this man of GOD. Here I am being blessed. Thank you 27
  • @
    @bogalenetsanet58233 years ago Amen Ethiopia selamesh yebza kale hiwot yasmalin wendmachin 1
  • @
    @user-bt3us7bm8s4 years ago ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ
    አቤቱ አምላኬ ሆይ ቅድስት ሀገሬን ማራት አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏
    27
  • @
    @peace97853 years ago አንጀት የሚያርስ መዝሙር
    ✞ቃለ ህይወት ያሰማልን✞
    25
  • @
    @tsehaynestere80682 years ago ቴዲየ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልህ ብሰማው ብሰማው አልጠግበው አልኩ 2
  • @
    @user-fg5nx4tj8d3 years ago እዉነት ሰላምሽ ይብዛ እናት አገሬ ትንሳኤሽ ናፈቀኝ ትንሳኤሽን ያሳየኝ😭😭😭😭😭 2
  • @
    @user-jr3nk8or3f3 years ago amen zeregnnet ykr eski le selam enzemr benatachu alem ko godelo nat tebetatnenal malet new 🙏🙏🙏 13
  • @
    @tube-ku5sd4 years ago ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ
    እልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤.
    ለሀገራችን ኢትዮጲያ ሰላሙን በረከቱን ምህረቱን ይላክልን ልዑል እግዚአብሔር👐
    30
  • @
    @Fikadie848 months ago ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያረዝምልን እሜን አሜን እልልልልልልልል
  • @
    @user-qf2zb7cn9u3 years ago በዚህ ወቅት የሚዘመር ጣእም ያለው መዝሙር 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ 32
  • @
    @user-pd3no9nt7i4 years ago 😢😢🇬🇳❤ኡፍፍፍፍ።ይህን መዝሙር ብስማው ብሰማው አይሰለቸኝም 🇬🇳🇬🇳🇬🇳❤❤❤🙏🙏💒💒🇬🇳🇬🇳🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇬🇳🇬🇳እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልኢቶጵያአ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በግዚያብሄ ር ታዛ።ቴድዬ ስወድህ የተዋህዶ አለኝታችን።መዝሙሮችህ መፅናኛዬ።ናቸው❤🇪🇹🇬🇳🇬🇳💒💒💒💒💒💒💒 17
  • @
    @user-hu2kw7qu1s7 months ago እኔ ሙስሊም አይደለሁም ግን ወላሂ አንቺ የሙስሊምም የኦርቶዶክስም ፍቅር ነሽ ተባረኪ !! 4
  • @
    @asterkelemu8last year ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በምህረት አይኖቹ ይመልከትልን ወገኖቿንም ከመከራ ሁሉ ይጠብቅልን ✝️🤲
    5
  • @
    @serkylin35793 years ago ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚብሔር ታዛ በእውነት የኝ እንቁ ቴዲሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላክ ይሰማልን 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏💚💛💚💚💛እልልልልል 18
  • @
    @user-te7ic6bu1s4 years ago Zemarie Melaykt Yasemalen
    Mengeste Semyaten Yawrselen
    💒💚💒💛💒❤🕯🕯🕯🙏🙏🙏
    35
  • @
    @samitesfaye72613 years ago አሜን ኢቲዮጽያ ሰላምሽ ይብዛ
    መድሃኒአለም እጆቹን ይዘርጋልን
    አንተም ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    5
  • @
    @sem7543 years ago እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላሟን ያብዛልን!
    ቴዲዬ አንተን ግን በምን ቃል ልግለፅህ? በክርስትናዬ ውስጥ ድርሻ አለህ!
    2
  • @
    @turg57072 years ago ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን
    ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ጻዛ
    4
  • @
    @user-or8dq9zm6z4 years ago ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
    አሜን አሜን አሜን💞🙏🙏🙏☝☝☝
    30
  • @
    @EE-md9qo3 years ago ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ተጠለይ በእግዚያቤር ታዛ (2)
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
    32
  • @
    @user-zl5yk4pj2ilast month ኢትዬጵያ❤ሰላምሽ ❤ይብዛ❤ኣሜንንንንን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማህ 1
  • @
    @netsanetshuma72083 years ago ማራት ኢትዮጵያውያን ማራት ሀገሬን
    በየሄድኩባት መጠሪያ ስሜን
    "ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    10
  • @
    @user-sr7de7qo4h4 years ago ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ 💚💛❤️🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏💚💛❤️😍
    38
  • @
    @SalualemLingerew-wd2kr10 months ago ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በርታልን ወንድማችን 4
  • @
    @firangospeltube38803 years ago wow amezing spritual song God bless you dear bro!! 2
  • @
    @tirhasasefa6404 years ago ኣሜንንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለቀ መዘምራን ቴዲ ወንድማችን ጸጋወ ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ 22
  • @
    @chfucuuccyyc23383 years ago እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን
    አቤት ተዋህዶ ውበታችን እኮ
    12
  • @
    @lemu11012 years ago ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ዕንቁ 💕ፈጣሪ ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን አሜን 12
  • @
    @user-xz9yi6bc4u3 years ago ደጋግሜ ብሰማው ማልጠግበው መዝሙር ኢትዮጵያ ሆይ ሰላምሽ ይመለስ ሰላምሽ ይብዛ🙏🙏🙏 5
  • @
    @sarkysarky83884 years ago በእውነት ወድማችን ቴድሮስ ዝማሬ መላእክልት ይሠማልን የኝ እንቁ የተዎህዶ ልጂ እግዚብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ መግስተ ሠማይትን ይዎርስልን ውድድድድድድድድድ ነው እምናረግህ እኝ የተዎህዶልጆች በእውነት አጥንት እሚይለመልም ዝማሬነው 14
  • @
    @selamgeta19794 years ago እሜን እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    22
  • @
    @bizuneshkebede546819 hours ago አሜን ስለ አባቶቻችን ስለ ፃድቃን ስትል የሀገራችንን ሰላም መልስልን አምላከ እስራኤል ሆይ❤❤❤❤
  • @
    @user-wy7ic9xk7h3 years ago አሜን ፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ 4
  • @
    @schuschubika76734 years ago አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲እልልልልልልልልልል
    ወንድማችን ዝማሬ መላእትን ያሰማልን ያኑርሕ እንዴት እናምራለን ለሚያየን ከላይ ሆኖ 🤗💒💒💒
    25
  • @
    @user-qt9uj6sh6b2 months ago ዋው ነብስን የሚያለመልም ድንቅ መዝሙር
    ዘማሪ ቴዎድሮስ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እግዚያብሄር ይስጥልን
  • @
    @alexandersibhatu60653 years ago Heart touching spiritual mezimur love you so much, It makes me cry with hope !!!!!!!!!!!! 22
  • @
    @birukwoldeyohannes19642 years ago ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን ክብር ምስጋና ለድንግል ከነልጇ ይሁን ለዘላለም ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን. 6
  • @
    @shibeshigurmu74493 years ago ፈጣሪ ሀገራችን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ለዘላለሙ አሜን።🙏🙏🙏🙏🙏 13
  • @
    @loveingdoll96222 years ago I don't know why but I always cry when I listen this mezmur 12