Comments - 1930
  • @
    @hannaselemon4400منذ 3 سنوات ሀናም ሆነች ሰላማዊት ከኢቤስ ሀላፊ ጋር ፊት ለፊት መቅረብ አለባቸው ማነው እውነተኛው እናንተም ካዳችው ማነው ጥፋተኛው እውነታውን እንጠብቃለን 131
  • @
    @alexyona4043منذ 3 سنوات This is important to hear from top management. EBS will have similar challenges in the future like big media channel's in the west. What EBS has to id="hidden1" class="buttons"> do is the following: 1. Make sure EBS management is upto the standard with international calibre( look the manager today he is well articulate. Hence, don't wait till things become complicated. Have a quarterly social, financial, and staff report for the public). 2. Make sure not to fight with deep rooted relegion, culture, and life. 3. If there are arrogant, idiot, chauvinist managers let them learn SERVANT LEADERSHIP. 4. Have an internal meeting with your staff atleast quarterly to hear internal challenges and solve problems. 5. Encourage smart presenters with role, money, share than pushing them away ( case of Rakebe). 6. Your programs variety and contents are still top choice. Hence, continue to strive for excellence and invest on many new variety of programs. 7. Never ever try or attempt divide and rule based on any means. See your employees equally. 8. Provide practical support of loan for house, scholarships, car, providential fund, pension from the bottom cleaner guard till the manager's. That way you can cement relationship. 9. Manager's must not hide in the curtains and must come out and defend their station and employees too.( i heard there is a tough lady manger.may be she needs to calm down.) 10. EBS must come up with new programs to fulfil the need of the people. Such as 1. General Knowledge Questions 2. COMEDY show 3. EBS science 4. EBS MUSEUM VISIT TOP 10 IN ETHIOPIA AND TOP TEN IN THE WORLD 5.EBS HEALTHY LIFE STYLE( Nutrition, exercise, psychology, psychiatry, food, prevention advices) 6.EBS DOCTOR'S 7.EBS TECHNOLOGY 8. EBS STUDENTS 9. EBS 10. Give an airtime with better share to top class presenters to further avoid clashes when programs become #1 ( case of Christian Amanpour CNN). Keep it up and move on. Please note that if you made a mistake correct it, apologies and move on.Still my favourite channel is EBS. ....وسعت
  • @
    @mahicit4035منذ 3 سنوات አንድ ጥያቄ አለኝ ebs ማህተብ ይፈቅዳል ወይስ አይፈቅድም ከማለባበስ ይሄንን መልሱ? 53
  • @
    @zenagirma8230منذ 3 سنوات ሰላማችሁ ይብዛ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤️❤️❤️ 2
  • @
    @mahicit4035منذ 3 سنوات አረ እባካቹህ እህት ወንድሞቼ አትሳደቡ ከእነሡ ሀጢያት እኮ የኛ ባሰ ጌታችን እንዲህ አላስተማረንም እናስተውል አትፍረድ ይፈረድብሀል የድንግል ልጆች የሀገሬ ልጆች plz 43
  • @
    @okokjokokj1116منذ 3 سنوات እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን ማንም ሰው በእምነቱ ሊመዘን አይገባም
    መቸስ ከአንድም ሁለት ሰው ዋሽተዋል አትሉም ይቅርታ ልጠይቋቸው ይገባል
    የአንድ እናት ልጆች ነን ❤✊
    211
  • @
    @OneLove-vt2bdمنذ 3 سنوات EBS please Tell the Truth and The Truth shall set You Free
  • @
    @helentamiru693منذ 3 سنوات Actually I enjoy ebs you are doing great so far keep it up your good job, 4
  • @
    @kidist6498منذ 3 سنوات እውነቱን ፈጣሪ ይወቀው ግን ማኔጅመንታቹውን አስተካክሉ ሲቀጥል አሁንም ኢቢኤስ ላይ ምትሰሩ ሰዎች ታረሙ መሀተብና ስራ አይገናኝም 96
  • @
    @user-ow5ou5rw5hمنذ 3 سنوات የኛ አርቲስቶች ስንወዳቸው ስናደንቃቸው በጣም እየተበላሹ ነው በየጊዜው በተለያየ እርእስ እየሰጡን እንድንሰዳደብ እንድንቧጨቅ ያደርጉናል በጣም ብታስቡበት ይሻላል አብዝታቹታል ኤጭ 3
  • @
    @Umetube12منذ 3 سنوات አይዞንሁሉም ነገር እያደር
    ይጣራል::we love you ebs.
    11
  • @
    @samrawitokubay3774منذ 3 سنوات እሚያሳምን ምክንያት እንኻን ማቅረብ አልቻላችሁም shame on you EBS 43
  • @
    @Tinanailart703منذ 3 سنوات እንኳን አንተን ራሴን አላምንም ‍♂️‍♂️‍♂️‍♂️ ግን ቅድሚያ ለም ነታቸው ቦታ ሰጡ 48
  • @
    @Check675منذ 3 سنوات I am with EBS. We should encourage people who create jobs! Her and her friends would not be famous with out the courage of those people who invest in this channel! People should stop using religion as a weapon!
  • @
    @sosenawondimu637منذ 3 سنوات omg this the best person i know from usa . pls respect he is a good man you see today
  • @
    @emebetalemu2380منذ 3 سنوات Lela degmo 1 sew enkuan beanegetu lay mahteb ateyem ewnetegna kenesachihu kidame kesatm ehudn be ebsm behon 1 sew lemin yelehum???????
  • @
    @HilinaT-ef5pzمنذ 3 سنوات Ebs no 1 new ስለምታቀርቡት ፕሮግራም በጣም እናመሰግናለን በርቱ ቀጥሉ 9
  • @
    @meron7439منذ 3 سنوات የአንድ የተወለደ ልጅ በእግሩ እስኪሄድ ድረስ ሰርታ ስታበቃ ማሀተብ አስታወሰች መጀመሪያ አልሰራም አትልም ነበር ሶስት አመት እኮ ሶስት ቀን አይደለም 20
  • @
    @BetyBety-bs1urمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር እውነቱን ያቃል እሱ ይፍረድባችሁ እናተ ለጥቅም ተገዥወች ሁሉ 25
  • @
    @justme2003ableمنذ 3 سنوات minim hone minim EBS IS STILL MY #1 choice .period .
  • @
    @nooranoora4822منذ 3 سنوات እስይ እጅግ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው እብኤስን የወኩበት ነው
  • @
    @embetadamu6586منذ 3 سنوات የግል ችግሮችን ሁሉ ወደ እምነትና ዘር ፖለቲካ መውስድ ለሀገር አለማሰብ ነው አንድ ሰው በእምነቱ ውሳኔ ለመወስን ደቦ መጥራት ያለበት አይመስለኝም ሀገሬ ለስላምሽ ቅድሚያ የሚስጥ ትውልድ ያምጣልሽ። 33
  • @
    @betelhemgirma9736منذ 3 سنوات እውነትና ጸሀይ አይደበቁም እያደሩ ይጠራሉ ካንድ ጎን ሰምታቹ የምትሳደቡ ሰዎች አስተዋይ ሁኑ
    ebs እናመሰግናለን ❤❤❤️❤️❤❤❤️❤❤❤️❤️❤️
  • @
    @fahadalnabet558منذ 3 سنوات እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን የማነም ሀይማኖት እንዲነካ አልፈልግም ለማነኛውም ሰላም እና ሀና ይጠይቁ መቸስ ሁለቲ ይዋሻሉ አይባልም 42
  • @
    @zeharamohammed-5632منذ 3 سنوات ሀና ዩሀንስ ግን ለእምነቷ እንደዚህ ከሆነች ለምን መጀመሪያውኑ አልተወችውም አሁን ስራ ስትለቅ ወይንም ስትባረር ማህተቤን ስትል መጣች 41
  • @
    @emukidane4513منذ 3 سنوات ጥያቄው አንድ ነው 123 ሰው ነው የተናገረው;;;; ማህተም አርጎ መስራት ይቻላል አይቻልም?
  • @
    @Joshdposhمنذ 3 سنوات Weshet kehone Eski Mahteb Argew Yesru???
  • @
    @fekerabza4945منذ 3 سنوات አያስወልቅም ካላቹ ለምን አንገታቸው ላይ ማህተቡ አይታይም ወረኞች 63
  • @
    @user-ju6pq8se4tمنذ 3 سنوات ከመተችት ቀስ ብላችሁ በሁለቱም ወገን አገናዝቡ አትሳደቡ በደብ መርምሩ ችኩል አትሁኑ ኮመተሮች 120
  • @
    @titemmurezha1419منذ 3 سنوات ይህን የመሰለ ድርሰት ግን ቆንጆ ፊልም ይወጣዋል። አደራ ግን ድርሰቱ እንዳይበላሽ ጎበዝ ተዋናዮችን ተጠቀሙ። ደግሞ ፊልሙ እንዳይሰርቅ ጠንቀቅ ማለቱ አይከፋም። 8
  • @
    @haylu8198منذ 3 سنوات እኔ ምለው ለምን እራሳቹሁ አላስተዋወቃቹሁም
    ሲቀጥል ገና ምታሳምኑበት ነገር የለም ምክንያቱም ብዙ ባለ ማዕተቦች አባርራቹኃል በጣም ነው ህዝቡን ያዘነባቹሁ
    2
  • @
    @user-gq3gq5kx8zمنذ 3 سنوات ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናቴ እና የአባቴ መሀተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም።መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል መዳኛችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው።ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፊደል ያሰቆጠርች ነች።አገር የኢትዮጵያ ያቆመች የጠበቀች ነች።ባለቤቱ ካአልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ ነው።ስንት ወንድሞቻችን መሀተቤን አልበጥስም ብለው አንገታችው ተቆርጣል።ሀና አትዋሽም።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም። ....وسعت 8
  • @
    @enseramedia6113منذ 3 سنوات 3 amet mulu men esrathc neber ahuns men tegena ?bemhaten bekul kehun eskahun yet nberthc??
  • @
    @jojolove791منذ 3 سنوات ግን እየሳቁ ሰርተው ሲሰናበቱ የድርጅቱን ስም ማጥፋት ልክ ነው ? መቸም ተዘጋጂታ ልትውቅስ ከሆነ? 26
  • @
    @selahulenagar7424منذ 3 سنوات ስጀማሪ ተወቂ ስሆኑ የሰውን ልብ ለማስራቅ ስሉ በእምነቴ በማህተቤ ማጡ ይለሉ አስማሰዮች ነቸው ማጀማራ ዬት ሄዶ ነበር የራሰቹን ስራ ስተማቸቹ ነው ማተበቹ ምተየቹ? 21
  • @
    @samrawittesfaye9697منذ 3 سنوات yes we need to hear what the other side says too, i am now in confusion , i don't know which side to believe 1
  • @
    @user-gz7cl7uu3tمنذ 3 سنوات ወደዳችሁም ጠላችሁም። 3 ሰው አይዋሽም! ችግር አለ! ከሌለ ሌላው ለብሶ ሲገባ እናያለን። 9
  • @
    @user-qz1hy4xw9sمنذ 3 سنوات እኔ ግን አንድ የታዘብኩት ነገር ህዝቡ ወደነፈሰበት መሄዱ ይገርመኛል። 159
  • @
    @ethiopian7187منذ 3 سنوات TG መህተብ አርጋ ሰርታሌች በእብኤስ እናም አይታናል፣
    ጥያቄ ሀና የምትሰረው እብኤስና ትጅ የምትስረው እብኤስ ይለያያል?
  • @
    @almazsime4584منذ 3 سنوات የእኔ ተከታይ እንደሆናችው በፊቅሬ ያውቁዋቸዋል ነው እንጂ ተብሎ የተፃፈው በመሀተም አልተባለም ስለዚህ ብዙ መቸገር የሚያስፈልግ አይመስለኝም ክር አንገት ላይ አስረን እስከ ክፋት ጥግ የምንሄድ ስቶቻችን ነን?
  • @
    @helentamiru693منذ 3 سنوات She work for 3 years and never said anything about mahetme. I don't understand why is she complaining ??? 13
  • @
    @selamhailu1990منذ 3 سنوات I wish ማንኛውም ስው መስቀሉን አድርጎ ፕሮግራሙን መምራት ይችላል ወይ ብለህ በጠየከው 2
  • @
    @saraalemayehu8998منذ 3 سنوات እውነቱን ለማወቅ ሃና በድሮ ፊልሞቹአ ላይ አንገቷ ላይ ክር ታስር ነበር ? Check it out 8
  • @
    @lolomedia6399منذ 3 سنوات Tax yalachut yemejemeriya agreement lays lemin sayikatet Kere?
  • @
    @user-gn1le4qn8xمنذ 3 سنوات ሰላምም ለአንደደ አመት ራኪብም ለ2 አመት ሀናም ለ3 አመት ሰርተው በልተው ደመወዝ ሲያንሳቸው ነው በመሀተብ ያመሀኙት እጂ ሲጀምሩ ለምን እቢ አላሉም ዛሬ ዩቶብ ስለከፈላቸው የተሻለ ያለፈን መውቀስ ጡሩ አደለም ኢጭ ደሞስ አንድ ሰአት ቢወለቅስ ምክናየቱም ጭፈራ አለ ሙዚቃ አለ እደት ነው መሀተብ ተደርጎ የሚጨፈረው????????????? 44
  • @
    @grofegrofe3598منذ 3 سنوات ጋዜጠኛ ናፍቆት ትግሥቱ ለምን ማተብ አታረግም ሌቦች መግለጫው ምንም አጥጋቢ አይደለም አትዋሹ 19
  • @
    @hassetyeema6142منذ 3 سنوات Bilenal tilalachu bilen anitebikim kemetawerut sirachi yimesekeral yihe hulu seragna bado angetun mihedibet mikenyat mindnew??? Esat belelbet chis aytayem
  • @
    @yorditube9891منذ 3 سنوات 3አመት ሙሉ ትዝ ያላላት ማዕተብ መባረሯን ስታረጋግጥ ነው ትዝ ያላት አንድ እንኳን ደህና ስው ጠፍ እኮ 61
  • @
    @sawnetj1756منذ 3 سنوات እንዴት ታዲያ ዝም ብለወ ሀና እና ሰላም ይዋሻሉ እንዴት እር በስማም ዝም በል 7
  • @
    @ethio-addistube2441منذ 3 سنوات እምነት ሲፋጅ በማንኪያ ሲበርድ በእጅ እንደሚበሉት ገንፎ አይደለም፤ በማንኛውም ጊዜና ሁኔታ ፀንቶ መገኝትን ይጠይቃል፤ ድምፅን አጥፍቶ ሲበሉ ኖሮ የአሁን ያዙኝ ልቀቁኝ ከዩቱብ ወሬ ማሻሻጫነት አያልፍምና ያስተዛዝባል . በስራ ቦታ በሚn id="hidden6" class="buttons">ገጥሙ አለመግባባቶች እምነትን በምክንያተኝነት እያቀረቡ አድማ መጥራት ተገቢ አይደለም ለሀገር ግንባታም አይጠቅምም .ኢቢኤሶች በርቱ !! ....وسعت 1
  • @
    @user-mo7wd3xi3yمنذ 3 سنوات Wow you are gentle and love How you explain thank you and God-bless 5
  • @
    @familytube3845منذ 3 سنوات እኔ የገረመኝ 3አመት ሙሉ ስትሰራ ዝም ብላ ስራዋን ስትጨርስ ለምን አስፈለገ አውልቂ የተባለች ቀን ለምን አለቀቀችም 11
  • @
    @user-ps3vi6oy2jمنذ 3 سنوات እንዲያው ሀና ዋሸች ብትሉ ሰላምስ ዋሸች ልትሉ ነው አታላዬች 6
  • @
    @hirutaraya2935منذ 3 سنوات How many people they are quite 6 people 1
  • @
    @togetherasone6448منذ 3 سنوات ሶስታመት የቆየችው ግብር ሳከፍል ኖሯል ተዲያ አሁን ስታድስ እንዳዲስ ያነሳችው? እድትከፍሉ በቃን ሁሌ መሰረቅ
  • @
    @user-kv7dk5bt2kمنذ 3 سنوات እኔ መአተም ማሶለቁን ባልደግፈው ግን ሃና የምታቀርበው ፖሮግራም ማተቧን ማውለቋን እደግፈዋለው የምጠይቀው ጥያቄ በአይማኖት ደረጃ ጥሩ አደለም
  • @
    @hayathayat2769منذ 3 سنوات ኢቢኤስ ህግና ደብ ልኖሮዉ ይችላል ግን እውነታው ማወቅ እንፈልጋለን ተደጋገም 8
  • @
    @sebleaschalew2955منذ 3 سنوات እዉነቱን እንዴት እንመን ወይ እዉነት ካላችሁ አሁን በስራ ላይ ያሉት ቀርበው ለእውነት ይመስክሩ
  • @
    @hanaabate2761منذ 3 سنوات ስለ ማተብ ብለው ሊቢያ ላይ ወንድሞቻችን ሲሰው ባናይ ይገርመን ነበር ከሶስት አመት ቡሀላ ወሬ ?ኢቢኤስ ለተመልካች ያላችሁን አክብሮት ያሳያል መልስ መስጠታችሁ
  • @
    @mareamddyoutube2365منذ 3 سنوات እኔ እምለው ግን ሀና ብዙ አመት ሠርታ የለደ ለሀይማኖቴ ክብረ አለኝ ካለች ለምን ነው መጀመሪያ ስትገባ አውልቂ ካሏት አይ የቀረው ይቅርጅ እኔስ አላወልቅም ባለች ሥራዋን ሠርታ ከጠገበች ቡሀላ ይህን እንደ ምክንያት ማቅርብ ምን ይሉታል 23
  • @
    @nurisultan9960منذ 3 سنوات ሰላም ዉድ ተማልካቾቺ መታብሽን አዊልቅ ካተበላቺ 3 ኣመት እስከሁን ለምን ሰራች አሁንስ ላምን ማዉራት አስፋለገ
  • @
    @user-wu6oe5ul4fمنذ 3 سنوات ሲጀመር ሰራና እምነት ምንአገናኝው እኛ በሰደት የሌላ እምነት ተከታይ ከሆኑ አረቦች ቤት እየሰራን ሰንኖር ማህተብ አውልቁ አልተባልንም በሀገራች ይህ ነገር መኖሩ በጣም ያሳዝናል እውነቱን አንድ እግዚአብሄር ነው የሚያውቀው ፍርዱን ለፈጣሪ እንተወው
  • @
    @mesidesta5229منذ 3 سنوات እኔ ግን በግሌ ማህተባቹን አውልቁ አልተባላም የሚለውን ነገር አላመንኩበትም ነገር ግን ይህን ስትባል ተስማምታ ስትሠራ ቆይታ የራስዋ ምቾት ሲጎድልባት ኃይማኖት ላይ መታ መለጠፍዋ ራስዋም አጭበርባሪ ናት ebsም ሌባ እስዋም ተቀባይ ናት ለኔ ሌባ ተስማምቶ ይሠርቅና ሲካፈል ይጣላል ለሁሉም ግን ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን አናት ውረዱልን ። 20
  • @
    @zinethabshawit8405منذ 3 سنوات በመመካከር እማይፈታ ነገር የለም ተመካከሩ በሀይማኖት አትግቡ እምነት የግል ነዉ ፡፡ 1
  • @
    @user-cx5zz3fz2sمنذ 3 سنوات ቁይ ማነን እንመን ሁሉን ለእግዚአብሔር እንስጥ አናባብስ እንተወው
  • @
    @godisgoodallthetime836منذ 3 سنوات ለምንድነው ግን ስራ ሲለቁ ስም የሚያጠፉት በህዝቡ ተቀባይነት ለማግኘት ይመስለኛል ልክ ሲጣሉ በማህተብ ያሳብባሉ ኧረ ይደብራል በቃ እንደ ነፃነት ወርቅነህ ዝም ብለው አይወጡም እኔም ብግሌ ሃናም ሆነች ሰላም ምንም አላሳመኑኝም ምክነያቱም ይሄ ህግ ቢኖር እንኳን ሲቀጠሩ ነው የሚነገራቸው እንደው ህዝቡን በእምነት ለማነሳሳት ካልሆነ ብቻ እውነቱን እግዚአብሔር ያውቃል ውሸት ስለተናገርን ግን እምነታችንን አናከብርም በጣም ያስጠላል ....وسعت 19
  • @
    @user-qc3pi8qz5pمنذ 3 سنوات በስመአብ ሁሉም ኮሜንት አንድ አይነት ሆሆሆ ቆይ ኮሜንተሮች መንታ ናቸው ወይስ በሰው ጭንቅላት ነው የምተስቡት 16
  • @
    @Tube-fp8gyمنذ 3 سنوات የምትጎዱ እናተናቹ ተመልካች ከሌለ ድጋም ብቻ ነዉ ጣቢያው ስራተኞችን በአግባቡ መያዝ ውሳኝ ነዉ 6
  • @
    @wondemesمنذ 3 سنوات እግዚያብሄር እንኳና እንደ እኛ እንደ እትዮጵያዊን ሰዉ ላይ ሚፍርድ አይመስለኝም። ባላየነዉ ባልሰማነዉ ባላረጋገጥነዉ ነገር ለመፍርድ አንደኛ ነን፡
  • @
    @user-fo7vl9gv1lمنذ 3 سنوات ሰውን ስንወቅስና ስንጠላ በልክ ይሁን አነሱ እንዲ ቢሉ ኖሮ ድሮውኑ ድርጅቱ ተቃውሞ በበዛበት ነበር ለሁሉ ነገር ሚዛናዊ እንሁን እስዋስ እምነቴን ካለች እንዴት ሶስት አመት ሰራች አውሊቂ ካልዋትና ለእምነቷ ቦታ ካላት ሲጀመር እሺ ብላ ባልተቀጠረች ነበር አይ ሰው 5
  • @
    @lidiyabekele36منذ 3 سنوات Tadiya lmndw lelochu akrabiwoch mahateb yemayaregut???ene nafkot eko tewahedo nachew yaw esuwam endetenagerechew , esti lezi mels alachu?
  • @
    @Rabia-lm7dqمنذ 3 سنوات ሀና ግን ቀዳዳ ናት ለ 3 አመት አውልቃ ሱርታ የለም እንዴ አሁን ስትለቅ ማህተብ እንደ አጀዳ ማንሳቶ በጣም ይገርማል መጀመሪያ አውልቂ ስትበላ አይ አላወልቅም በሀይማኖቴ መደራደር አልቺልም ማለት ስትል የራሷን ስራ ስትጀምር እና ስትጠግብ ግብር እቡር ማለት 13
  • @
    @dawitassefa3136منذ 3 سنوات በጣም ቀላል ነገር ነበር እኛ ሃገር ግን ችግሮችን በጠረጴዛ ዙሪያ የመፍታት ችግር ስላለ ነው እንጂ
    ebs ቢሆን ፋናወጊ የሆነ የግል ሚዲያ ነው ሃኒቾም ብትሆን ቅመም የሆነች actress ነች
    2
  • @
    @GG-fc8sdمنذ 3 سنوات እባካችሁ ተመልካቾች የዚህን ነብዩ ጥዑመ ይሳክና መዳኒዓለም አንተ ሽማግሌ መላጣ ሰዉዬ አድራሻ ካላችሁ አሳዉቁኝ/ን ወይንም ስልኩ ካላችሁ ወይም የebs ን አድራሻ ቢሮ ካላችሁ አሳዉቁን ዝም ስንላቸውኮ አበዙት ጭራሽ ማስተንፈስ ነው ማስወገድ ከዛ ሌላውም አርፎይ ቀመጣል
  • @
    @nurutube5355منذ 3 سنوات ሰላም ያገሬ ልጆች ሁሉም ነገር እኔ እበልጥ ከገባበት መጨረሻው ውድቀት ይሆናል እግረመንገዴን አንድት ነገር ልናገር ወገኖች በውይይት ሊወገድ የሚችልን ነገር እኔ አበልጥ በማለት የሚያስተጠላ አቋም አናሳይ በተለይ አዋቂወች በተረፈ አገራችንን አላህ ይጠብቅልን
    ልታውቁኝ ፍቃደኛ ከሆናችሁ ኑ እንጫወታለን
    6
  • @
    @darularqemhabeshamuslim9301منذ 3 سنوات እኔ እሚገርመኝ ጡቷን ገልጣ እየሄደች ስለ ማተብ ስታወራ አለማፈሯ ሆዷ ከሞላች በሃላ ለዩቱብ ተመልካች ማብዛት ስትቀባጥር በጣም ይገርማል እኔ ሙስሊም ነኝ እምነቴን እወዳለሁ ማንም ባመነበት እምነት ጠንካራ ሲሆን ደስ ይለኛል ሀና ግን 3 አመት እሽ ብላ አውለቃ ዛሬ ምን ተገኘ? አደለም ለ3 አመት ቀርቶ 3 ደቂቃ ሂጃቤን አላውልቀውም እሷ ግን 3 አመት መሙሉ ለምን አወለቀች? ገዛ… ....وسعت
  • @
    @yedidyamengestu1584منذ 3 سنوات ሰላም ይብዛላችሁ ኢቢኤስ እናመሰግናለን። ለመልሳችው።አገራችንን ሰላሟ ይመለስልን ።እወዳችኋለሁ
  • @
    @matifiker5223منذ 3 سنوات HIZBE HOY AHUN KALNEKAH HO BELEK KALWETAK ENDE LELOCHE HAGER MECHERESCHAH MEWARED NEW LELA YELEM???