Duration 3:00

Ethiopia: ህይወትህን ሊቀይር የሚችል የ3 ደቂቃ ምክር - motivational speech in amharic - by pm Abiy Ahmed

48 209 watched
0
2.3 K
Published 2020/03/30

ጠቢብ እነዚህን ከመስማት ጥበብን ይጨምራል፥ አስተዋይም መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል። መጽሐፈ ምሳሌ 1፥5 የትልቅ ሰው ምክር: ለወጣቶች ጠቃሚ ቪዲዮዎችን ለመመልከት ሰብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ አንድ ጀነራል በቤቱ በጣም በርካታ ሽልማቶች አሉት ኒሻኖች የክብር ሽልማቶች ተደርድረው እና ወታደሩ ሊጠይቀው ይመጣና ቤቱ በጣም በርካታ ሽልማቶች ያያል እና ጀነራሉን፡- ይሄን ሁሉ ሸልማት እንዴት አገኘኸው? እኔም እንደ አንተ ተሸላሚ መሆን እፈልጋለው ብሎ ሲጠይቀው ጀነራሉ በአንድ ብርጭቆ ሙሉ ውኃ ይሞላና እቺን ውሃ ይዘህ እዛ ተራራ ጋር በእግርህ እየዞርክ ዞርህ ትመጣለህ እዚህ ቦታ ሄደህ እስክትመለስ ግን አንዲት ጠብታ ውሃ ጠብ ካለች ብግራህ በቀኝ የሚከታተሉ ሰዎች ስላሉ በስናይፐር ወዲያው ይገድሉሃል ውሃው ጠብ ካለ ትሞታለህ ውሃው ጠብ ሳይል ከተመለስክ ግን ምክሩን እመክርሃለው ይለዋል እኔን ያሸለመኝ ሚስጥር ምን እንደሆነ እመክርሃለው እና ልጁ ውሃውን ይዞ በጥንቃቄ ተራራውን ዞሮ ይመለሳል ሲመለስ ጀነራሉ ጥያቄ ያቀርብለታል፡- ስትሄድ ትንሽ ወጣ እንዳልክ በስተቀኝ የሚያምሩ ሴቶች ይደንሱ ነበር አይተሃቸዋል ወይ? ይለዋል በፍጹም አላየዋቸውም ምኑ ጋር ነበሩ ብሎ ይመልሳ ወታደሩ እንዲያ ደግሞ ዳገቱ ስር ሪስሊንግ የሚጫወቱ በጣም ወፋፍራም ሰዎች ሲደባደቡ ደም በደም አይተሃል ወይ? ይለዋል በፍፁም አላየሁም እነሱንም ይለዋል ስትመለስ የሆኑ ሰዎች በጦር ሊወጉህ ቀስታቸውን ቀስረውብህ ነበር አይተሃቸዋል? ይለዋል አላየሁም እነሱን ይለዋል ምን ስታይ ነበር እኔ የማየው ውሃውን ብቻ ነበር ጠብ ካለች ህይወቴ ስለሚያልፍ ከግራ ከቀኝ የበረውን ነገር አላየሁም ይለዋል በቃ የዚህ ሁሉ ኒሻን የዚህ ሁሉ ክብር ሽልማት ሚስጥር ይሄ ነው ማየት የሚገባህ ነገር ብቻ አነጣጥረህ ማየት ከዚያ ጋር መዋኃድ የምትፈልገውን ነገር እንድታመጣ ያደርግሃል ለምሳሌ እሄድክ ሲደንሱ ብታይ ውሃው ይደፈፋል ትሞታለህ ስትሄድ ሲጨፍሩ ሲጋደሉ ብታይ ውሃው ይደፈፋል ትሞታለህ ፎከስድ ያልሆነ ወጣት ህልሙን እውን ማድረግ አይችልም ህልማችን እውን የሚሆነው ህሳቤያችን ከዚህ የፀዳ መሆን አለበት ክላይቲ ኦፍ ቶውት ያስፈልጋል እና ስጣችን ንጹህ መሆን አለበት ያንን ህልማችንን ለማሳካት ምንም አይነት ከግራ ከቀኝ ጉዳይ ቢኖር ፎከስድ መሆን አለብን ያን ካደረግን ኢትዮጵያውያ የሚገርም ጭንቅላት ያላቸው የሚገራርሙ ሰዎች ያላቸው የሚገራርሙ ሰዎች ያሉበት ሃገር ነው ህልመኛ ሰዎች ያሉበት ሃገር ነው በሄዱበት ስመ ጥር ሰዎች ያሉበት ሃገር ነው ፎከስድ ካልሆንክ ከየትም በመነሳት አይሆንም በመጨረስ ነው የሚሆነው ሩጫን በመጀመር ሳይሆን በመጨረስ ነው ሰክሰስ ኤክሰለንስ የሚመጣው ስትጨርሰው ነው እና ያንን ኤክሰለንስ ለማምጣት ፎከስድ መሆን አለባቸው ዲቮትድ መሆን አለባቸው ሰዓት እያየ መስራት ሰዓት እያየ ማንበብ አያስፈልግም ለተሰጠኸው ነገር ፎከስ ፉሊ የምታደርግ ከሆነ ይዋል ይደር እንጂ ህልምህን ታሳካለህ ብዬ ነው የማስበው ወጣቶች እንደዛ ቢሆኑ መልካ ይመስለኛል

Category

Show more

Comments - 55